የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለአፍሪካ አገራት ምን ጥቅም ያስገኛል?

የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለአፍሪካ አገራት ምን ጥቅም ያስገኛል?

የሩሲያዋ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ዛሬ ሐሙስ እና ነገ አርብ የሚካሄደውን ሁለተኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤን ታስተናግዳለች። በጉባኤው ላይ ወደ 40 የሚጠጉ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለአፍሪካ አገራት ምን ጥቅም ያስገኛል?