ቻይናውያን ወደ አሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚሰደዱት ለምንድን ነው?

ቻይናውያን ወደ አሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚሰደዱት ለምንድን ነው?

በዚህ ዘመን የዓለማችን ኃያል ከሆኑ አገራት መካከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዷ የሆነችው የቻይና ዜጎች በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ እየገቡ ነው ሲባል ለማመን ያዳግታል።

በየብስ፣ በአየር እና በባሕር አቆራርጠው በደቡብ አሜሪካ በኩል ወደ ወደ ሰሜን በማቅናት ወደ አሜሪካ የሚገቡ ቻይናውያኑ አሃዝ ከዓመት ዓመት እየጨመረ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።

ታዲያ ለብዙዎች እንቆቅልሽ ለሆነው ለዚህ ቻይናውያን ወደ አሜሪካ በሕገወጥ መንገድ የሚያደርጉት ፍልስት ምክንያቱ ምንድን ነው?