ሥዕሎቹን ከፎቶግራፎች ለመለየት ብዙዎች የሚቸገሩበት ጥበበኛ

ሥዕሎቹን ከፎቶግራፎች ለመለየት ብዙዎች የሚቸገሩበት ጥበበኛ

ስቱዋርት ስኮት በሥዕል ሥራ የተካነ ነው። አንዳንድ ሥራዎቹን ለማጠናቀቅ እስከ 100 ሰዓታት ይወስድበታል።

ፎቶግራፍ የሚመስሉትን ሥዕሎቹን በራሱ ሃሳብ አመንጪነት ነው የሚስላቸው። ሥዕሎቹ ብዙ ነገሮችን የሚያካትቱ በመሆናቸው ብዙ ሰዎች ከፎቶግራፍ ጋር ያመሳስሏቸዋል።