እንደ ጊዜ ማሳለፊያ የጀመረችው ሥራ ሕይወቷን የቀየረው ኢትዮጵያዊት ወጣት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
እንደ ጊዜ ማሳለፊያ የጀመረችው ሥራ ሕይወቷን የቀየረው ኢትዮጵያዊት ወጣት

ሳሮን ቦጋለ ትባላለች። ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸር ተመርቃለች። ነገር ግን ከተመረቀችበት ሙያ ይልቅ የግድግዳ ላይ ሥዕልን መተዳደሪያዋ አድርጋለች።

በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች ላይ የግድግዳ ሥዕሎችን ሠርታለች። ከዚህም ባለፈ ለሕጻናት እና አዋቂዎች የሥዕል ማስተማሪያ ሱቱዲዮ አላት።