የቅጥር ደመወዝ አልበቃ ቢላት ፊቷን ወደ 'ሊስትሮነት' ያዞረችው የምህንድስና ምሩቅ
የቅጥር ደመወዝ አልበቃ ቢላት ፊቷን ወደ 'ሊስትሮነት' ያዞረችው የምህንድስና ምሩቅ
ምንታምር በለጠ በቴክስታይል ኢንጂነሪንግ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃለች።
በተመረቀችበት ሙያ ተቀጥራ ሥራ ብትጀምርም ወርሃዊ ደመወዟ እና የሥራው ሁኔታ እንደጠበቀችው አልሆኑም።
'የያዝኩት ዲግሪ ጥቅም እንደሌለው ስረዳ' ጫማ መጥረግን አማራጭ አድርጊያለሁ ትላለች።
ምንታምር ወደፊት በፋሽን ሥራ የመሰማራት ሕልም አላት።