“የአሜሪካ 47ኛ እና 45ኛ ፕሬዝዳንት እንድሆን ስለመረጣችሁኝ አመሰግናለሁ”

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
“የአሜሪካ 47ኛ እና 45ኛ ፕሬዝዳንት እንድሆን ስለመረጣችሁኝ አመሰግናለሁ”

45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዋይት ሐውስ በጆ ባይደን ተሸንፈው ከተሰናበቱ ከአራት ዓመታት በኋላ 47ኛው ፕሬዝዳንት ለመሆን ተመርጠው በመጪው ጥር ወደ ዋይት ሐውስ ይመለሳሉ። ለዚህም አሜሪካውያንን አመስግንው ያለዕረፍት እንደሚያገለግሉ ቃል ገብተዋል።