በተለያዩ ክስተቶች ምክንያት ሳይንቲስቶች የዓለም ፍጻሜ እየተቃረበ ነው ይላሉ
በተለያዩ ክስተቶች ምክንያት ሳይንቲስቶች የዓለም ፍጻሜ እየተቃረበ ነው ይላሉ
የአውቶሚክ ሳይንቲስቶች በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እየታዩ ያሉትን ክስተቶች በመመልከት ዓለም ወደ ፍጻሜዋ እየተቃረበች ነው እያሉ ነው።
ለዚህም የዩክሬን በሩሲያ መወረርን እና እየተባባሰ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ግምት ውስጥ በማስገባት ዓለም ከመቼውም ጊዜ በላይ ፍጻሜዋ ደርሷል እያሉ ነው።