በሁለት ዓመት ጦርነት የፈራረሰችው ካርቱም
በሁለት ዓመት ጦርነት የፈራረሰችው ካርቱም
ከሁለት ዓመታት የከፋ የእርስ በርስ ደም አፋሳሽ በኋላ ካርቱምን የሱዳን ጦር መልሶ ተቆጣጥሯታል። ቢቢሲ ወደ ከተማዋ የመግባት ዕድል አግኝቶ ጦርነቱ ያደረሰውን ውድመት መመልከት ችሏል። ጦርነቱ ተጀመረ ወዲህ 3.5 ሚሊዮን ነዋሪዎች ከቀያቸው መሰደዳቸውን የተባበሩት መንግሥታት አስታውቋል። ውድመቱ እንዳለ ሆኖ ነዋሪዎች ቀጣይ የተሻለ ዘመን እንደሚመጣ ተስፋ አላቸው።