በናይሮቢ እንደ አዲስ የደመቀው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
በናይሮቢ እንደ አዲስ የደመቀው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም

የኬንያዋን ዋና ከተማ ከሚያቋርጡ ዋነኛ መንገዶች መካከል በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ የተሰየመው ጎዳና አንዱ ነው።

ንጉሡ በኬንያ ብሎም በአፍሪካ በነበራቸው ተሰሚነት፣ እንዲሁም ከኬንያው የነጻነት መሪ ጆሞ ኬንያታ ጋር በነበራቸው የቀረበ ወዳጅነት ነው በስማቸው ጎዳና የተሰየመላቸው።

በመኪኖች የምትጨናነቀውን የናይሮቢን ጫና ለማቅለል በቅርቡ ተገንብቶ ሥራ ከጀመረው የፈጣን መንገድ መግቢያ በሮች መካከል በአጼ ኃይለ ሥላሴ ተሰይመዋል።