የ80 ዓመቷ ኔፓላዊት አዛውንት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሊወስዱ ነው
የ80 ዓመቷ ኔፓላዊት አዛውንት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሊወስዱ ነው
እኚህ የ80 ዓመት ኔፓላዊት አዛውንት ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ።
በልጅነታቸው በሥራ መወጠር ምክንት መማር አልቻሉም። አሁን ልጆቻቸው የተረጋጋ ሕይወት ሲመሠርቱ ነው የመማር ዕድል ያገኙት።
አዛውንቷ የሰዎች መነጋጋሪያ ቢሆኑም ምንም እፍረት ሳይዛቸው ከአስር ዓመታት በላይ ከታዳጊዎች ጋር ሲማሩ ቆይተዋል።
እነሆ አሁን 12ኛ ክፍል ደርሰው፣ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ደርሰዋል።